የተጠየቀው መረጃ Learningline የሚሰራበት ኣከባቢ (Essex & East London) የሚሆሩ ከሆነና ስለ ምክር ሰጪ ጓድ መረጃ ወይም ምክር ከፈለጉ፤ እባክዎን ታች የሚገኘውን ፎርም ይምሉት። በዚህ ፎርም ላይ የሚሞሉትን መረጃዎች በሚስጢር ይጠበቃል፤ ልሌላ ማህበር የማይረባ ኢመይል (ጃንክ መይል) እንዲልክሎት መረጃውን ኣይሸጥም። ስለሆነ ከኛም የማረባ ኢመይል እንደማቀበሉ ቃል እንገባለን!
|